WPTC

Previous Next

Sunday, November 28, 2021

በጉራጌ ዞ/ቴ/ሙ/ትም/ስ/መምሪያ

 በጉራጌ ዞ/ቴ/ሙ/ትም/ስ/መምሪያ አማካኝነት በመምሪያው ስር ከሚገኙ 11 የመንግስት ኮሌጆችና 5 የግል ተቋማት ውስጥ አዲስ ለተቀጠሩና ከዚህ በፊት ተቀጥረው የማስተማር ስነ-ዘዴ ስልጠና /pedagogy ላልወሰዱ 59 አሰልጣኞችና የሰ/አሰ/አመ/ል/ስ/ሂደት ባለሞያዎች በማስተማር ስነ ዘዴ አተገባበር ላይ ከቀን 13/03/2014ዓ.ም እስከ 18/03/2014ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቋል።



Saturday, November 20, 2021



#የአእምሯዊ_ንብረት (Patent Right) ዙሪያ ለክላስተር ተቋማት ስልጠና ተሰጥቷል።

 #የአእምሯዊ_ንብረት (Patent Right) ዙሪያ ለክላስተር ተቋማት ስልጠና ተሰጥቷል።

****************************************

ህዳር 03/2014: በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ መብት ባለቤትነት መብት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር መመሪያ ላይ ከክላስተራችን ለተውጣጡ ዲኖችና አሰልጣኝ መምህራን በኮሌጃችን አስተባባሪነት በአረቅጥ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ስልጠና ተሰጥቷል። በስልጠናው የፈጠራ ስራዎች ከሃሳብ ጀምሮ እስከ ኮሜርሻላይዜሽን እንዴት እንደሚሸጋገሩ ግንዛቤ የተፈጠረ ሲሆን ስለ አእምሯዊ ንብረት  ፓተንት ስርዓት በኢትዮጵያ፣ የፓተንት ማመልከቻ አጻጻፍ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር ሂደት፣ የቴክኖሎጂ ኢኖቪሽን ድጋፍ ማዕከል ጽንሰ ሃሳብ፣ የፓተንት መረጃ አፈላለግ፣ የፓተንት መረጃ ላይ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል፡፡

በተጨማሪም ቁሳዊ ያልሆኑ ንብረቶች ለስርቆት ወንጀል በቀላሉ ሊጋለጡ ስለሚችሉ የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ አስፈላጊ ተገልጿል፡፡ በቀረቡ ሰነዶች ላይ ሰፊ ወይይት ከተደረገ እንዲሁም ጥያቄዎች ተነስተው ሰፊ ውይይትና ምላሽ ከተሰጠ በኋላ የስልጠናው ተጠናቋል።








ዛሬ መስከረም 29/2014 ዓ.ም የወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክ/ከተማ

 ዛሬ መስከረም 29/2014 ዓ.ም የወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክ/ከተማ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍል ልጆች ግምታቸው 30 ሺህ ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ እቦታው ድረስ በመሄድ የመለገስ ስራ ተሰርቷል።



በትምህርቱ ዘርፉ ተጨማሪ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ይገባል - ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

   በትምህርቱ ዘርፉ ተጨማሪ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ይገባል - ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ 

 

 

Subscribe to our Newsletter

Contact our Support

Email us: youremail@gmail.com

Our Team Memebers